እጄን የያዘኝ (Ejen Yazegn) - ዳዊት ፡ ሞላልኝ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳዊት ፡ ሞላልኝ
(Dawit Molalegn)

Dawit Molalegn 1.png


(1)

Tebarere
(Tebarere)

ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳዊት ፡ ሞላልኝ ፡ አልበሞች
(Albums by Dawit Molalegn)

ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ
እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ

እጄን የያዘኝ/8

ሰይጣን እንደሆነ መቼ ያርፋል
ሁሌ ያወራል ይዞረኛል
ወዶ አይደለም ይፈራኛል
እየሱስ ቀብቶኛል/4

ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ
እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ

እጄን የያዘኝ/8

እንደማይተወኝ ቃል የገባው
ጌታዬ እንዳንተ መች ክፉ ነው
የጥሉን ግድግዳ ያፈረሰው
የጠራኝ የታመነ ነው/4

ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ
እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ

እጄን የያዘኝ/8

ሰይጣን ህዝብ መሃል ተደባልቆ
ከሰሰ ስለኔ አደናንቆ
ለክፉ አሳልፎ የማይሰጠኝ
ከሳሼን ገሰፀልኝ/4

ችግሩ ቢደመርም ሰይጣንም ቢጨመርም ማነው ሚለየኝ
እኔ አይደለሁም እይሱስ እኮ ነው እጄን የያዘኝ

እጄን የያዘኝ/8

መቼ ጀመርኩና የሄ ውሽንፍር ነው
ምኑ ተያዘና ደመናው ገና ነው

ገና ነው ደመናው ገና ነው
ገና ነው ዝናቡ ገና ነው
ገና ነው ዘንድሮስ ካቦድ ነው