ጌታ የገባው ሰው (Geta Yegebaw Sew) - ዳዊት ፡ ሞላልኝ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳዊት ፡ ሞላልኝ
(Dawit Molalegn)

Dawit Molalegn 2.png


(2)

Atetama
(Atetama)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 6:00
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳዊት ፡ ሞላልኝ ፡ አልበሞች
(Albums by Dawit Molalegn)

ምድረበዳ ቤቱ አሸዋ መኝታው
ድንጋይ ነው ትራሱ
ሰማይ ተከፍቶለት ደስ ብሎታ እሱ/2

ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2
በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6

ለነ ባዕል ሰው የሚሰግደው
ፊቱን የሚቧጭር የሚጨፍረው
በእሳት የሚመልስ እኔ ማመልከው
የአብረሃም አምላክ ወዴት ሄዶ ነው/6

ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2
በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6

ዳጎን ምን ነካው የተሰበረው
የሚታመልኩትን ያዋረዳቸው
አንዴ ስጣራ ከተፍ የሚለው
ይኔ አምላክ ብቻ በዙፋኑ ነው/6

ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2
በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6

ከጥቅም ጋራ አላገናኘው
ምን ሰጠኝ ብዬ የማልለየው
አቤት ምህረቱ እያኖረኝ ነው
የዘላለም ሞት ተሽሮልኝ ነው/6
ጌታ የገባው ሰው ቃሉን የተረዳ/2
በባዶ ሲመለክ አይሆንም እንግዳ/6