Daniel Amdemichael/Yehonal/Oho Yeredagnen
{{Lyrics |ዘማሪ=ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል |Artist=Daniel Amdemichael |ርዕስ=ኦሆ ፡ የረዳኝን |Title=Oho Yeredagnen |አልበም=ይሆናል |Album=Yehonal |Volume=4 |Year=፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003) |Track=8 |Length=4:02 |Lyrics=<poem>
- አዝ፦ ኦሆ ፡ የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ
- በጉባኤው ፡ መሃል ፡ ከፍ ፡ አደርገዋለሁ
- እኔንም ፡ ረድቶኛል ፡ በእውነት ፡ የምትሉ
- እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ ለእርሱ ፡ እልል ፡ በሉ
- እልል ፡ በሉ ፡ አሃሃ ፡ ዘምሩለት ፡ አሃሃ
- ለድል ፡ ጌታ ፡ የድል ፡ መዝሙር ፡ ተቀኙለት
- ክብር ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ ፡ ሞገስ ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ
- ለወደደን ፡ ላፈቀረን ፡ ለንጉሡ
እንደ ፡ እኔማ ፡ ቢሆን ፡ እንደበዛው ፡ ኃጢያቴ በፊቱ ፡ ባልተገኘሁ ፡ ባይራራልኝ ፡ አባቴ ምህረቱ ፡ ለእኔ ፡ በዛስ ፡ ቸርነት ፡ አደረገልኝ አቤቱ ፡ መድሃኒቴ ፡ ይክበር ፡ ይመስገንልኝ (፬x)
- አዝ፦ ኦሆ ፡ የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ
- በጉባኤው ፡ መሃል ፡ ከፍ ፡ አደርገዋለሁ
- እኔንም ፡ ረድቶኛል ፡ በእውነት ፡ የምትሉ
- እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ ለእርሱ ፡ እልል ፡ በሉ
- እልል ፡ በሉ ፡ አሃሃ ፡ ዘምሩለት ፡ አሃሃ
- ለድል ፡ ጌታ ፡ የድል ፡ መዝሙር ፡ ተቀኙለት
- ክብር ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ ፡ ሞገስ ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ
- ለወደደን ፡ ላፈቀረን ፡ ለንጉሡ
የውስጤን ፡ የልቤን ፡ ነግሬው ፡ ነበር ፀሎቴን ፡ መልሶልኝ ፡ ጠላቴን ፡ አሳፈረ ጉልበቴን ፡ አፀናልኝ ፡ ረዳኝ ፡ መድሃኒቴ ድንቁን ፡ እዘምራለሁ ያደረገውን ፡ በሕይወቴ ፡ የሰራውን ፡ በሕይወቴ (፫x)
- አዝ፦ ኦሆ ፡ የረዳኝን ፡ አመሰግናለሁ
- በጉባኤው ፡ መሃል ፡ ከፍ ፡ አደርገዋለሁ
- እኔንም ፡ ረድቶኛል ፡ በእውነት ፡ የምትሉ
- እስኪ ፡ ዘምሩለት ፡ ለእርሱ ፡ እልል ፡ በሉ
- እልል ፡ በሉ ፡ አሃሃ ፡ ዘምሩለት ፡ አሃሃ
- ለድል ፡ ጌታ ፡ የድል ፡ መዝሙር ፡ ተቀኙለት
- ክብር ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ ፡ ሞገስ ፡ ለእርሱ ፡ ኦሆሆ
ለወደደን ላፈቀረን ለንጉሡ
የታሰርኩበት ገመዴን በጥሶ የጠላቶቼን ሰፈር መንደሩን አፈራርሶ እንደ አንበሳ ደቦል ጀግንነት ሞልቶኛል በጠላቶቼ ራስ ላይ አቁሞ ያዘምረኛል (፲፪x)