From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አንተ ነህ መመኪያዬ
አንተ ነህ መመኪያዬ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አሀ አሀ
እግዚአብሔር ጌታዬ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አሀ አሀ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አንተ ነህ የኔ ዳኛ
አንተ ነህ የኔ ዳኛ
ለክፉ ቀን መዳኛ
አሀ አሀ
ለክፉ ቀን መዳኛዬ
ለክፉ ቀን መዳኛ
አሀ አሀ
ለክፉ ቀን መዳኛ
ለራሴ ማስተዋል ከቶ አልደገፍም ባንተ ነው
ይሁንልኝ ብዬ በፍቃድህ መኖር ክብሬ ነው
አንተን ለታመነች ለተደገፈች ነብስ አጥር ነህ
በምረት ተይዛ በሰላም ትጠብቃታለህ
ትጠብቃታለህ
ትጠብቃታለህ
አሀ አሀ
ትጠብቃታለህ
አንተ ነህ መመኪያዬ
አንተ ነህ መመኪያዬ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አሀ አሀ
እግዚአብሔር ጌታዬ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አሀ አሀ
እግዚአብሔር ጌታዬ
አንተ ነህ የኔ ዳኛ
አንተ ነህ የኔ ዳኛ
የክፉ ቀን መዳኛ
አሀ አሀ
የክፉ ቀን መዳኛዬ
የክፉ ቀን መዳኛ
አሀ አሀ
የክፉ ቀን መዳኛ
የተለወጥኩበት ያዳነኝ ይሄ ክብር ፀጋ
የመስቀልህ ፍቅር አበቃኝ ወዳንተ እንድጠጋ
ባሳለፍኩት ዘመን የገባኝ ያየሁት ይሄን ነው
ከሲኦል ማምለጤ መዳኔ በፀጋ ብቻ ነው
አሀ አሀ
በፀጋ ብቻ ነው
በፀጋ ብቻ ነው
አሀ አሀ
በፀጋ ብቻ ነው
|