የሚረዳልኝ (Yemiredalegn) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Lyrics.jpg


(7)

አልበም
(Lezemer)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2019)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:42
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ

ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው

ግሩም : ነው : ባምላኬ : ታስቤአለው
ቸርነቱን : ፍቅሩን : ጠግቤአለው : አሜን
ሀዘኔን : ችግሬን : አስጥሎኛል
ባስደናቂው : ምህረት : ታድጎኛል

አምላክ : ታደገኝ : አገኘው : ህይወት
ቅምኩኝ : ተነሳው : ከተጣልኩበት

አነሳኝ : ጌታዬ : አነሳኝ
ታደገኝ : አምላኬ : ታደገኝ (x2)

የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ

ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው

ህይሌ : ነው : መጠጊያ : ዋስትናዬ
ከማንም : በላይ : ደራሽ : ጋሻዬ : እሜን
አልሰጋም : በጌታ : ታምኛለው
አባቴ : ነው : ተደግፌዋለው

የእኔ : መመኪያ :የሱስ : አምባዬ
ከሞት : ከጥፋት : ነው : ማምለጫዬ

ጉልበቴ : እየሱስ : ነው : ጉልበቴ
አቅሜም : ጌታ : ነው : አቅሜ (x2)

የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ

ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው

ልናገር : ማዳኑን : በየለቱ
ምስጋናውን : ልዘምር : በቤቱ : አሜን
እራርቶ : መንገዴን : ላቀናልኝ
ከፍ : ላርገው : ዘውትር : ይክበርልኝ

ልኡል : ይመስገን : በአዳዲስ : ዜማ
ከአጥናፍ : እስካጥናፍ : ዝናው : ይሰማ

ይመስገን : ጌታዬ : ይመስገን
ይመስገን : ጋሻዬ : ይመስገን (x2)

የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ

ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው