ልቤ ተቀይሮ (Lebe Tekeyero) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Lyrics.jpg


(7)

ልዘምር
(Lezemer)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2019)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 7:09
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

ጌታ በምሕረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ

ስው አይረሳም ጌታዬ
[እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ] 2
ስው አይጥልም ጌታዬ
[እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ] 2

[የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ] 2
ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
የሱስ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
ጌታን ያገኘሁ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ
እርሱ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምሕረቱ

[የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም] 2
[ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘለዓለም] 4

[ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከርሱ ዘንድ እፎይታ] 2
[ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ
ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ] 2

ያዘምረኛል ጌታ ባርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ
የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ
ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ