ከየት እንዳነሳኝ (Keyet Endanesagn) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Lyrics.jpg


(7)

ልዘምር
(Lezemer)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2019)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 6:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው
እንዴት : እንደረዳኝ
ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ
ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም
ትምክቴ : እግዚአብሔርነው
ሁሉን : መልካም : ያደረገው
ያቆመኝ : ጌታ : ነው
እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው
ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

እግዚአብሔር : የታደገው : ይዘምር (x2)
አገር : ይስማ : ማዳኑን : ይናገር
ይውጣ : በአደባባዩ : ምስጋናው (x2)
ለጌታ : ክብር : ይሁን : ይንገስ : በማደሪያው

ፍቅሩን : ልዘምር : እሀሀ : የእርሱን : ውለታ
ከየት : እንዳነሳኝ : አሀሀ : እንዳልዘነጋ
መቆሜ : በእርሱ : ነው : በጌቶቹ : ጌታ (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው
እንዴት : እንደረዳኝ
ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ
ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም
ትምክቴ : እግዚአብሔርነው
ሁሉን : መልካም : ያደረገው
ያቆመኝ : ጌታ : ነው
እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው
ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

ያበጃጀው : መንገዴን : ጌታ : ነው (x2)
እድል : ሰጠኝ : ማዳኑን : እንዳወራው
ፈቀደልኝ : በዜማ : እንዳከብረው (x2)
ከቅዱሳኑ : ጋራ : አብሬ : እንዳመልከው

(ይጨመርለት : አሀሀ : ይድመቅ : እልልታው
እንደኔ : አይነቱን : አሀሀ : ከአፈር : ላነሳው
አልረሳም : ምህረቱን : እየስስ : ወዳጄ : ነው) (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው
እንዴት : እንደረዳኝ
ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ
ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም
ትምክቴ : እግዚአብሔርነው
ሁሉን : መልካም : ያደረገው
ያቆመኝ : ጌታ : ነው
እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው
ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

እላፈርኩም : ጠርቼው : ወዳጄን (x2)
ታድጏታ : በፍቅሩ : ህይወቴን
እግዚአብሔር : ያረገልኝ : ታምር : ነው (x2)
አይደክመኝም : ባመልከው : እያልኩኝ : ጌታ : ነው

(መች : ይገልፀዋል : አሀሀ : የእርሱን : ቸርነት
ቀንና : ሌሊት : አሀሀ : ቢዘመርለት
አሁንም : አሁንም : ምስጋናን : ላምጣለት) (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው
እንዴት : እንደረዳኝ
ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ
ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም
ትምክቴ : እግዚአብሔርነው
ሁሉን : መልካም : ያደረገው
ያቆመኝ : ጌታ : ነው
እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው
ጭብጨባም : እልልታም : ክብር : ለሚገባው