ታላቅ ፡ ነህ (Talaq Neh) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Lyrics.jpg


(Volume)

አልበም
(Bante Bertat)

ዓ.ም. (Year): 1997
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 06:40
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

ታላቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፤ ታላቅ ፡ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)


ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)

ካቻምናውን : አምናን : አሻግሮ
በክንፎቹ : እኔን : ሰውሮ
አልተወኝም : ብዙ : ረድቶኛል
ምህረቱ : አቁሞኛል
 
ምህረቱ : ነው(፰x)

ታላቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፤ ታላቅ ፡ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)

ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)

ጽድቅ : የለኝም : የኔ : የምለው
ምመካበት : የምቆጥረው
ግን : ምህረቱን : ለኔ : አበሰረ
ሃያል : ክንዱ : እኔን : ቀጠረ

ምህረቱ : ነው(፰x)

ታላቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፤ ታላቅ ፡ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)

ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)

ከእናት : ከአባት : በላይ : የራራ
ማንን : ጥሎ : ረስቶ : ያውቃል
ተደግፋለች : ነፍሴ : በኢየሱስ
በታላቁ : በሰላም : ንጉስ

ተደግፌያለሁ(፰x)

ታላቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፤ ታላቅ ፡ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)

ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ግርማህ : ከአይምሮዬ : በላይ ፡ ነው
ፍቅርህ ፡ ከአይምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው
ሃይልህ ፡ ከአይምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)