ውዴ ኢየሱስ (Wede Eyesus) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Daniel Amdemichael 2.jpg


(2)

አልበም
(Wede Eyesus)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ (1997)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)




Lyrics.jpg



(Volume)


አልበም
(Album)

ቁጥር (Track):

(Track)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)



የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)





አዝ፦ሀሌሉያ
መጎናጸፊያህን : በላዬ : ላይ : ጥለሃል
በሰማያዊው : ስፍራ : ነፍሴን : ማርከሃል
እከተልሃለሁ : ከቶ : አልለይህም
መቼም : ቢሆን : ጌታ : ከአንተ : አልርቅም

ሀሌሉያ : ሀሌሉያ : አሀሀ (፬x)

ውዴ : ኢየሱስ : አንተን : ነው : ያልኩት
ከማንም : በላይ : የመረጥኩት
ወድሃለው : በሕይወት : ዘመኔ
አልለይህም : ካንተ : እኔ


ባገኝም : ባጣም : ካንተ : ጋራ : ሆናለሁ
መድሃኒቴ : ነህ : ኢየሱስ : አመልክሀለሁ
መርጬሀለሁ : ከምንም : ከማንም
ሁሉም : ነገር : ያልፋል : ኢየሱስ : አንተ : ግን : አታልፍም

ሀሌሉያ : ሀሌሉያ : አሀሀ (፬x)

ውዴ : ኢየሱስ : አንተን : ነው : ያልኩት
ከማንም : በላይ : የመረጥኩት
ወድሃለው : በሕይወት : ዘመኔ
አልለይህም : ካንተ : እኔ


ካንተ : ውጭ : ክፉ : ነው : አይቼዋለው
መልካም : ነገር : አይገኝ : ሁሉም : ከንቱ : ነው
አረ : ካንተ : ሌላ : ማን : አለ : ጌታዬ
ለኔ : ሆነኸኛል : ኢየሱስ : ሰላም : እርካታዬ

ሀሌሉያ : ሀሌሉያ : አሀሀ (፬x)

ውዴ : ኢየሱስ : አንተን : ነው : ያልኩት
ከማንም : በላይ : የመረጥኩት
ወድሃለው : በሕይወት : ዘመኔ
አልለይህም : ካንተ : እኔ



መከታዬ : ነህ : ውዴ : እድል : ፋንታዬ
ሀዘን : ልቤን : ሲወረው : ምታብስ : እምባዬን
ወንድም : ጋሻዬ : ነህ : ባንዳችም : አልሰጋም
እደገፍሀለሁ : ጌታ : ዛሬም : ቢሆን : ነገም

ሀሌሉያ : ሀሌሉያ : አሀሀ (፬x)









[[Category:]]

Warning: Display title "ውዴ ኢየሱስ (Wede Eyesus) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል" overrides earlier display title "ርዕስ (Title) -".