ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (Feqru Markognal) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)

Daniel Amdemichael 2.jpg


(2)

በአንተ ፡ ብርታት
(Bante Bertat)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ (1997)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳንኤል ፡ አምደሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Daniel Amdemichael)

አዝአልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)

ምህረቱ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ቸርነቱ ፡ ወደር ፡ የለው
ከአመት ፡ አመት ፡ አይለወጥ ፡ ፍቅሩ ፡ ቋሚ ፡ ሁሌ ፡ ጽኑ ፡ ነው
ውድ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ እንደሱ ፡ ያለ ፡ ከየት ፡ አገኛለው
በኔ ፡ ላይ ፡ የገለጸውን ፡ መውደዱንም ፡ ተረድቻለው

አዝአልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)

የአምላኬ ፡ ትህትናውን ፡ የዋህነቱን ፡ አይቼ
አብሬው ፡ ልኖር ፡ ወሰንኩችኝ ፡ ልከተለው ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ
ወደሱ ፡ መጥቶ ፡ ማን ፡ አፍሯል ፡ ሚስኪኑ ፡ ሰው ፡ ቀን ፡ ወቶለታል
ሀዘኑ ፡ ማቁ ፡ ተቀዶ ፡ እንባው ፡ ታብሶለት ፡ ይኖራል

አዝአልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)

ድንቅ ፡ የሆነለት ፡ ይዘምር ፡ አይቆጠብ ፡ ማዳኑን ፡ ያውራ
ብቻውን ፡ ተአምር ፡ የሚያደርግ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ የለምና
አንደበቶች ፡ ይከፈቱ ፡ የንጉሱን ፡ ምስጋና ፡ ያውሩ
ሰማይን ፡ ምድርን ፡ ለሰራው ፡ ሰወች ፡ ሁሉ ፡ ክብርን ፡ ይስጡ

አዝአልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)

የአምላኬ ፡ ትህትናውን ፡ የዋህነቱን ፡ አይቼ
አብሬው ፡ ልኖር ፡ ወሰንኩችኝ ፡ ልከተለው ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ
ወደሱ ፡ መጥቶ ፡ ማን ፡ አፍሯል ፡ ሚስኪኑ ፡ ሰው ፡ ቀን ፡ ወቶለታል
ሀዘኑ ፡ ማቁ ፡ ተቀዶ ፡ እንባው ፡ ታብሶለት ፡ ይኖራል

አዝአልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)