ቃልህ (Qaleh) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Dagmawi Tilahun 4.jpg

(4)

ቃልህ ፡ ቃሌና ፡ ግብሬ
(Qaleh Qaliena Gebrie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(4)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

አስጠጋኝ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ወደ ፡ ጉያህ (፫x)
የልብህን ፡ እንዳውቅ ፡ እንድረዳ (፫x)
አስጠጋኝ ፡ ወዳጄ ፡ ወደ ፡ ስርህ (፫x)
ቃልህን ፡ በልቤ ፡ እንድሰውር ፡ እንዳኖር (፫x)

አዝ፦ መገኛ ፡ የእኔ ፡ ሥሬ ፡ ጎሳዬም ፡ ቢሆን ፡ ዘሬ (፪x)
ውበቴ ፡ ምለው ፡ ክብሬ ፡ ቃልህ ፡ ነው ፡ ቃሌና ፡ ግብሬ (፪x)

ቃልህ ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ አንተም ፡ ቃልህ
አለማቱ ፡ ሁሉ ፡ የተገኙብህ
ቃልህ ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ አንተም ፡ ቃልህ
ሰማይና ፡ ምድሩ ፡ የተገኙብህ

አዝ፦ መገኛ ፡ የእኔ ፡ ሥሬ ፡ ጎሳዬም ፡ ቢሆን ፡ ዘሬ (፪x)
ውበቴ ፡ ምለው ፡ ክብሬ ፡ ቃልህ ፡ ነው ፡ ቃሌና ፡ ግብሬ (፪x)

አምላኬ ፡ በቃልህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፫x)
ብዙ ፡ እንደማረከህ ፡ እንዳገኘህ ፡ ይሰማኛል (፫x)
ታመንኩኝ ፡ ተፅናናሁ ፡ ሳስበው (፫x)
ውስጤም ፡ ረሰረሰ ፡ ሳስገባው ፡ ስሆነው (፫x)