አለ ፡ ገና (Ale Gena) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Dagmawi Tilahun 4.jpg


(4)

ቃልህ ፡ ቃሌና ፡ ግብሬ
(Qaleh Qaliena Gebrie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 4:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

ጀግና ፡ ነኝ ፡ የሚል ፡ ስንት ፡ የጦር ፡ አዝማች
ምነው ፡ ተገኘ ፡ ከአፈር ፡ በታች
ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ
እየሱሴማ ፡ ሞት ፡ ድል ፡ የነሳ

አለ ፡ ገና ፡ እንደከበረ
አለ ፡ ገና ፡ እንደተፈራ
አለ ፡ ገና ፡ በዘላላም ፡ ውስጥ
አለ ፡ ገና ፡ ሳይነዋወጥ
አለ ፡ ገና ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
አለ ፡ ገና ፡ ሆኖ ፡ የበላይ

ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሞት ፡ እንኳን ፡ አሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x)

ማነው ፡ ታዲያ ፡ ማነው ፡ አንበሳ (፪x)
የቀረ ፡ ነው ፡ ነው ፡ ወይ ፡ የተነሳ (፪x)
ማነው ፡ ታዲያ ፡ ማነው ፡ ጀግና (፪x)
ያለፈ ፡ ነው ፡ ወይ ፡ ያለ ፡ ገና (፪x)

አለ ፡ ገና ፡ የዳዊት ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአብርሀም ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የእስራኤል ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ ያባቶቼ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የያዕቆብ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአማልክት ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአባቶቼ ፡ አምላክ

ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሞት ፡ እንኳን ፡ አይሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x)

ብርቱ ፡ የተባለው ፡ ዛሬስ ፡ የታለ
የማያኖር ፡ ነው ፡ እሱም ፡ የሌለ
እኔ ፡ ማመልከው ፡ ታሪክ ፡ የሰራ
እንኳን ፡ ተነስቶ ፡ ሞቶ ፡ የሚፈራ

አለ ፡ ገና ፡ እንደከበረ
አለ ፡ ገና ፡ እንደተፈራ
አለ ፡ ገና ፡ በዘላላም ፡ ውስጥ
አለ ፡ ገና ፡ ሳይነዋወጥ
አለ ፡ ገና ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
አለ ፡ ገና ፡ ሆኖ ፡ የበላይ

ገብቶኛል ፡ አሀሀ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሞት ፡ እንኳን ፡ አሄሄ ፡ ያልያዘህ (፪x)
ያረግከው ፡ አሀሀ ፡ ጀግናዬ ፡ ኦሆሆ (፪x)
ሕይወት ፡ ነህ ፡ ትንሳኤ (፪x)

አለ ፡ ገና ፡ የዳዊት ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአብርሀም ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የእስራኤል ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ ያባቶቼ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የያዕቆብ ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአማልክት ፡ አምላክ
አለ ፡ ገና ፡ የአባቶቼ ፡ አምላክ