አንፈራም (Anferam) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Lyrics.jpg


(1)

ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው
(Gieta Esu Becha New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2004)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5:37
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም
አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም
እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን
ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን (፪x)

እንደ ፡ እንጀራ ፡ ይሆኑልናል
ጥላቸው ፡ ከላይ ፡ ተገፏል
እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ነው
እንውጣና ፡ እንውረሰው (፫x)
የረገጥነውን ፡ እንውረሰው

አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም
አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም
እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን
ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን

ቀን ፡ በደመና ፡ እየመራን
የእሳት ፡ አምድ ፡ እያበራ
በክንፉ ፡ ሥር ፡ ተሸሽገን
ወዳየህልን ፡ እንገባለን (፫x)
ወዳየልን ፡ እንገባለን

አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም
አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም
እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን
ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን

ጀግና ፡ ነው ፡ የምናመልከዉ
አይተወው ፡ ሰይጣንን ፡ ሳይሰብረው
በዚም ፡ ትውልድ ፡ ክንዱን ፡ እናያለን
እንውጣ ፡ እንጂ ፡ እናሸንፋለን

እንደ ፡ እንጀራ ፡ ይሆኑልናል
ጥላቸው ፡ ከላይ ፡ ተገፏል
እግዚአብሔር ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ነው
እንውጣና ፡ እንውረሰው (፫x)
የረገጥነውን ፡ እንውረሰው

አንፈራም ፡ ጠላትን ፡ አንፈራም
አንፈራም ፡ ከእንግዲህ ፡ አንፈራም
እግዚአብሔር ፡ አሳልፎ ፡ አይሰጠን
ጠላትም ፡ ዳግመኛ ፡ አያገኘን (፪x)

ፈረሱንና ፡ ፈረሰኛውን ፡ ሆ
በባህር ፡ የጣለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x)