አምንሃለሁ (Amnehalehu) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Lyrics.jpg


(1)

ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው
(Gieta Esu Becha New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2004)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 3:53
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ
አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ ፡ ስለሆንክ ፡ ታማኝ
ብደገፍህ ፡ ስለምትረዳኝ (፪x)

አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ መመኪያዬ
የዘላለም ፡ አምባ ፡ መኖሪያዬ
የሚያስደነግጠኝ ፡ ምንም ፡ የለም
አምላኬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ አይተወኝም (፪x)

እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ
አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ ፡ (አምንሃለሁ)
ስለሆንክ ፡ ታማኝ ፡ (ስለሆንክ ፡ ታማኝ)
ብደገፍህ ፡ (ብደገፍህ)
ስለምትረዳኝ ፡ (ስለምትረዳኝ) (፪x)

ሊፈጽመው ፡ ቃሉን ፡ አልዘገየም
ጌታ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ አልረሳውም
ከአፉ ፡ የወጣውን ፡ ያደርገዋል
በከንቱ ፡ አይመለስ ፡ ይፈጸማል (፪x)

እኔ ፡ የአንተን ፡ ሥራ ፡ ስሰራ
አንተ ፡ አብዝተህ ፡ ጌታ ፡ እኔን ፡ ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ ፡ (አምንሃለሁ)
ስለሆንክ ፡ ታማኝ ፡ (ስለሆንክ ፡ ታማኝ)
ብደገፍህ ፡ (ብደገፍህ)
ስለምትረዳኝ ፡ (ስለምትረዳኝ) (፪x)