ለእኔ ፡ መመኪያዬ (Lenie Memekiyayie) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Dagmawi Tilahun 3.jpg


(3)

ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው
(Feqer Yeqer Yalew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

(ጌታዬ ፡ አዎ) (፪x)
ለእኔ ፡ መመኪያ ፡ ነው (፬x)

(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ወጀቡ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ማዕበሉ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ አላገኘኝ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ከልለኸኝ (፪x)

ከፊት ፡ ወጥተህ ፡ በመንገዴ
ቀና ፡ ሆኗል ፡ አካሄዴ (፪x)

አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ
አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ
(ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x)

(ጌታዬ ፡ አዎ) (፪x)
ከፊት ፡ ወጥተህ ፡ በኑሮዬ
ሥምህ ፡ ሆኗል ፡ መመኪያዬ (፪x)

ለእኔ ፡ መመኪያ ፡ ነው (፬x)

(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ወጀቡ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ማዕበሉ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ አላገኘኝ
(ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ከልለኸኝ (፪x)

ውሎ ፡ የሚያድረው ፡ ልቤ ፡ ሰላም
አንተን ፡ ሲያስብ ፡ አንተን ፡ ሰያልም
ውሎ ፡ የሚያድረው ፡ ልቤ ፡ ደህና
አንተን ፡ ሲያስብ ፡ እንደገና

አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ
አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ
(ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x)

አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ
አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ
(ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x)