አትለዋወጥም (Atelewawetem) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Dagmawi Tilahun 3.jpg


(3)

ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው
(Feqer Yeqer Yalew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

ዓመቱ ፡ የታለ ፡ ወራትና ፡ ቀኑ
እርግጥ ፡ አይኖርም ፡ ክፉ ፡ ነው ፡ ዘመኑ
አንተማ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ትላንት ፡ እንደ ፡ አዩህ
ስትለውጥ ፡ እንጂ ፡ ተለውጠህ ፡ አያውቁህ (፬x)

አዝ፦ (አንተማ ፡ አንተማ) ፡ አትለዋወጥም
(አንተማ) ፡ አትቀያየርም
(አንተማ) ፡ መቼ ፡ እንደሰዉ
(አንተማ) ፡ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነዉ (፪x)

ኢየሱሴ ፡ መድኃኒት ፡ ለነፍሴ
ኢየሱሴ ፡ ማምለጫ ፡ ለነፍሴ (፪x)

ወዳጅ ፡ ወዳጅ ፡ ወዳጅ ፡ እንዳለው ፡ ሰዉ
እኔም ፡ ካንተ ፡ ጋራ ፡ እወዳጃለሁ
አምላክ ፡ አምላክ ፡ አምላክ ፡ እንዳለው ፡ ሰዉ
እኔም ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ መኖር ፡ እሻለሁ

አዝ፦ (አንተማ ፡ አንተማ) ፡ አትለዋወጥም
(አንተማ) ፡ አትቀያየርም
(አንተማ) ፡ መቼ ፡ እንደሰዉ
(አንተማ) ፡ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነዉ (፪x)

ኢየሱሴ ፡ መድኃኒት ፡ ለነፍሴ
ኢየሱሴ ፡ ማምለጫ ፡ ለነፍሴ (፪x)

ብትወደኝ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይኸው ፡ እስከዛሬ
በፍቅርህ ፡ ታስሬ ፡ አብሬ ፡ መኖሬ
አመል ፡ ሆኖብኛል ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ማለት
ወዳጅ ፡ ስትሆነኝ ፡ ወረት ፡ የሌለበት (፬x)

አዝ፦ (አንተማ ፡ አንተማ) ፡ አትለዋወጥም
(አንተማ) ፡ አትቀያየርም
(አንተማ) ፡ መቼ ፡ እንደሰዉ
(አንተማ) ፡ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነዉ (፪x)

ኢየሱሴ ፡ ጠበቃ ፡ ለነፍሴ
ኢየሱሴ ፡ ዋስትና ፡ ለነፍሴ
ኢየሱሴ ፡ አለኝታ ፡ ለነፍሴ
ኢየሱሴ ፡ መከታ ፡ ለነፍሴ (፪x)