አነሰህ ፡ ምሥጋና (Aneseh Mesgana) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
(Dagmawi Tilahun)

Dagmawi Tilahun 3.jpg


(3)

ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው
(Feqer Yeqer Yalew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዳግማዊ ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Dagmawi Tilahun)

ልቡ ፡ ራርቶልኝ ፡ ሲል ፡ ለኔ ፡ ዘንበል
ተው ፡ እንጂ ፡ ተብሎ ፡ አይከለከል
ከሰዉ ፡ መሃል ፡ ሲያደላ ፡ ለኔ
የሰማሁትን ፡ አየሁት ፡ ባይኔ

አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)

የነፍሴ ፡ አለኝታ ፡ (አሃሃሃ)
የሕይወቴ ፡ ጌታ ፡ (አሃሃሃ)
ለእኔ ፡ ግድ ፡ የሚልህ ፡ (አሃሃሃ)
ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ (አሃሃሃ)

ምን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ
የምሰጥህ ፡ ሁሉ ፡ አነሰብህ (፪x)

አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)

ለእኔም ፡ ግራ ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ ለሰሚው
አደራረጉን ፡ የለም ፡ የሚያውቀው
ቤቱ ፡ ማይጠፋ ፡ ስንቱ ፡ እያለ
ለአንተ ፡ ሞቻለሁ ፡ ልጄ ፡ ነህ ፡ አለ

አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)

የነፍሴ ፡ አለኝታ ፡ (አሃሃሃ)
የሕይወቴ ፡ ጌታ ፡ (አሃሃሃ)
ለእኔ ፡ ግድ ፡ የሚልህ ፡ (አሃሃሃ)
ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ (አሃሃሃ)

ምን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልበልህ
የምሰጥህ ፡ ሁሉ ፡ አነሰብህ (፪x)

አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)

እኔ ፡ ባጠፋሁ ፡ እርሱ ፡ ሲከፍል
ያለሐጥያቱ ፡ ሲሸከም ፡ መስቀል
በሞት ፡ ዋዜማ ፡ ምህረቱ ፡ ገኖ
ሕይወቱን ፡ ሰጠኝ ፡ የእኔን ፡ አድኖ

አዝ፦ አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ውለታው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
አነሰ ፡ ምሥጋና ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)
ያረገው ፡ ሲታሰብ ፡ አነሰ ፡ (አነሰ)