ንፁህ ፡ ልብን (Netsuh Leben) - ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ
(Biruk Gebretsadiq)


(1)

ምክንያቱ
(Mekneyatu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 3:27
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ ፡ አልበሞች
(Albums by Biruk Gebretsadiq)

ጠላቴን ፡ መውደድ ፡ እንድችል
ለክፉ ፡ መልካም ፡ እንዳደርግ
ብርሃኔ ፡ እንዲበራ
በቅንነት ፡ እንድኖር (፪x)

አዝ፡ ፡ ንፁህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ ፍጠርልኝ ፡ እና
ባንተ ፡ የታየው ፡ በኔ ፡ እንዲታይ ፡ ጌታ

ያለኝን ፡ መስጠት ፡ እንድችል
ፍቅርህ ፡ በዝቶ ፡ እንዲገለጥ
እውነት ፡ በኔ ፡ እንድትታይ
ለሌሎች ፡ ምሳሌ ፡ እንድሆን ፡ (፪x)

አዝ፡ ፡ ንፁህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ ፍጠርልኝ ፡ እና
ባንተ ፡ የታየው ፡ በኔ ፡ እንዲታይ ፡ የሱስ

ቅንነት ፡ ትግስትን ፡ ለብሼ ፡ ልገኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ
ፍቅር ፡ ይሁን ፡ መታወቂያዬ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ መምሰሌ ፡ /4