እፈልግሃለሁ (Efelegalehu) - ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ
(Biruk Gebretsadiq)


(1)

ምክንያቱ
(Mekneyatu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:21
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ ፡ አልበሞች
(Albums by Biruk Gebretsadiq)

ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ህይወት ፡ ጣእም ፡ ያለው
አጣፍጠው ፡ ህይወቴን ፡ በመገኘትህ
ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ኑሮ ፡ ትርጉም ፡ ያለው
አጣፍጠው ፡ ህይወቴን ፡ በመገኘትህ

ነፍሴ ፡ ተጠምታለች ፡ ያንተን ፡ ህልውና
ሁሉም ፡ ነገር ፡ ቀርቶ ፡ መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ
ነፍሴ ፡ ተጠምታለች ፡ ያንተን ፡ ህልውና
ሁሉም ፡ ነገር ፡ ቀርቶ ፡ መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ

አዝ፡ ፡ ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)


ከፊትህ ፡ ልቤን ፡ እከፍታለሁ ፡ እንድትገባ ፡ ኢየሱስ
እባክህ ፡ ህይወቴን ፡ ንካ ፡ ለውጠው ፡ በመገኘትህ

አዝ፡ ፡ ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)