From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አይረሳኝም ፡ ለኔ ፡ ያደረከው ፡ ብዙ ፡ ውለታ
በመስቀል ፡ ሞተህ ፡ ዋጋ ፡ የከፈልከው ፡ በጎልጎታ
አዝ፡ ፡ ምኔን ፡ ብታይ ፡ ምኔን ፡ ብትወደው
የቱ ፡ ህይወቴ ፡ ተመችቶህ ፡ ነው
እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው (፪x)
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው
ጭንቀቴን ፡ ወሰድከው ፡ ህመሜን ፡ ተካፈልከው ፡ ስለኔ ፡ ሞትክ
እርጉም ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ ተባልክ ፡ ተገረፍክ ፡ በጅራፍ
ፃዲቅ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሆንክ ፡ ስለኔ ፡ ሀጥያት
አዝ፡ ፡ ምኔን ፡ ብታይ ፡ ምኔን ፡ ብትወደው
የቱ ፡ ህይወቴ ፡ ተመችቶህ ፡ ነው
እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው (፪x)
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው
ከቶ ፡ ምን ፡ እልላለሁ ፡ እንዲህ ፡ ከወደድከኝ
ከመገረም ፡ ውጪ ፡ ምን ፡ እከፍልሃለሁ ፡ /4
፡
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
እራስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸው
ምኔን ፡ ብትወደው ፡ ነው (፪x)
ሞቴን ፡ ስጠባበቅ ፡ ህይወቴን ፡ ቀጠልከው
|