አይቼሃለሁ (Ayechiehalehu) - ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ
(Biruk Gebretsadiq)


(1)

ምክንያቱ
(Mekneyatu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 3:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ ፡ አልበሞች
(Albums by Biruk Gebretsadiq)

ያኔ ፡ ገና ፡ በለጋነት ፡ ኑሮ
ደርሰህ ፡ ባታወጣኝ ፡ ከጨለማው ፡ ጉዞ
እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ ለብቻዬ
ግን ፡ ሁሉን ፡ አለፍኩት ፡ ካንተ ፡ ጋራ ፡ ሆኜ
አይቼሃለሁ ፡ ከጎኔ ፡ ነበርክ
 ፡
አዝ፡ ፡ አይቼሃለው ፡ ስትረዳኝ
ከጎኔ ፡ ሆንህ ፡ ስታግዘኝ
ከፊቴ ፡ ሆነህ ፡ ስትመራኝ
ስወድቅ ፡ ቀድመህ ፡ ስታነሳኝ (፪x)

የቅርብ ፡ ምለው ፡ ካጠገቤ ፡ ርቆ
ቀኑ ፡ ጨሎብኝ ፡ ሁኔታውም ፡ ከብዶ
አንት ፡ ግን ፡ በሁሉ ፡ ብርታት ፡ ሆነኸኛል
እንባዬን ፡ አብሰህ ፡ እጆቼን ፡ ይዘሃል
አይቼሃለሁ ፡ ከሆኔ ፡ ነበርክ

አዝ፡ ፡ አይቼሃለው ፡ ስትረዳኝ
ከጎኔ ፡ ሆንህ ፡ ስታግዘኝ
ከፊቴ ፡ ሆነህ ፡ ስትመራኝ
ስወድቅ ፡ ቀድመህ ፡ ስታነሳኝ (፪x)

አይቼሃለው ፡ አይቼሃለው ፡ አይቼሃለው ፡ ጌታ
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ከፊት ፡ ስትመራኝ ፡ አይቼሃለው ፡ ጌታ