እግዚአብሔር ፡ ትቶልኛል (Egziabhier Tetolegnal) - ብዙ ፡ ሙሉጌታ ፡ እና ፡ ወንጌላዊ ፡ ተድላ ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ብዙ ፡ ሙሉጌታ ፡ እና ፡ ወንጌላዊ ፡ ተድላ ፡ አሰፋ
(Bezu Mulugeta)

Lyrics.jpg


(2)

ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አልን! እንደገና
(Eyesus Leyu New Alen Endegena)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፩ (1998)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የብዙ ፡ ሙሉጌታ ፡ እና ፡ ወንጌላዊ ፡ ተድላ ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Bezu Mulugeta)

አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል
ብዙ ፡ ወደዋለሁ
ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል
ብዙ ፡ አከብረዋለሁ
በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ
በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ

፩) ገበናን ፡ ሰው ፡ መግለጽ ፡ ይወዳል
ኃጢአትን ፡ መቼ ፡ ይቅር ፡ ይላል
የኔ ፡ ወድ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ ልዩ
ምሮኛል ፡ ሰዎች ፡ ይህን ፡ ስሙ

አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል
ብዙ ፡ ወደዋለሁ
ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል
ብዙ ፡ አከብረዋለሁ
በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ
በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ

፪) ስንቆም ፡ ሞገስ ፡ የሚያላብሰን
ጻድቃኖች ፡ አድርጐ ፡ የቆጠረን
ኢየሱስ ፡ ብዙ ፡ ትቶልናል
ምህረቱ ፡ ዛሬም ፡ ያኖረናል

አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል
ብዙ ፡ ወደዋለሁ
ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል
ብዙ ፡ አከብረዋለሁ
በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ
በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ

፫) ለመውገር ፡ ሁሉ ፡ ይቸኩላል
ድንጋዩን ፡ በእጅ ፡ ተሸክሟል
ኢየሱስ ፡ የሰው ፡ ድካም ፡ ያውቃል
ካመድ ፡ ላይ ፡ ምስኪኑን ፡ ያነሳል

አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል
ብዙ ፡ ወደዋለሁ
ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል
ብዙ ፡ አከብረዋለሁ
በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ
በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ

፬) ውለታው ፡ ለእኔ ፡ በዝቶብኛል
ነውሬን ፡ የሱስ ፡ ወስዶልኛል
ውበቴ ፡ ድምቀቴ ፡ ሽታዬ
ጠረኔ ፡ ሆነልኝ ፡ ጌታዬ

አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል
ብዙ ፡ ወደዋለሁ
ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል
ብዙ ፡ አከብረዋለሁ
በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ
በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ