ከፍ ፡ በል (Kef Bel) - ቤዛ ፡ የአምልኮ ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤዛ ፡ የአምልኮ ፡ አገልግሎት
(Beza Worship Ministry)


(2)

እግዚአብሔር ፡ ትልቅ
(Egziabhier Teleq)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 4:37
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤዛ ፡ የአምልኮ ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Beza Worship Ministry)

አምላኬ ፡ ማንነትህ ፡
ከአይምሮ ፡ የሚያልፍ ፡ እግዚአብሔርነትህን
ለዘለዓለም (፫x) ፡ አመልካለሁ

እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ከፍ ፡ በል ፡ ከፍ ፡ በል (፭x)

የእግዚአብሔር ፡ ሰዓት ፡ ነው ፡ አሁን

እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ከፍ ፡ ይበል ፡ ከፍ ፡ ይበል

ዕልልታን ፡ ምታውቁ ፡ ዕልል ፡ በሉ

እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል (ክብር ፡ ይሁን)
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ከፍ ፡ በል ፡ ከፍ ፡ በል

እግዚአብሔር (፬x)

እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ

እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ከፍ ፡ በል ፡ ከፍ ፡ በል

ክብር (፲x) ፡ ከፍ ፡ በል

ሃሌሉያ (፫x)
ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
(ክብር ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ እግዚአብሔር)

ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ክብር

አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ማንነትህን
ከአይምሮ ፡ የሚያልፍ ፡ እግዚአብሔርነትህን
ለዘለዓለም (፫x) ፡ አመልካለሁ