From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x)
ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x)
እንዳልታወክ ፡ አምላኬ ፡ ሁልጊዜ ፡ አንተን ፡ እያየሁ
የሚያስፈራኝ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ጋሻዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም (፪x)
አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ(፬x)
ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x)
ባንተ ፡ ላይ ፡ ለሚታመኑ ፡ በአንተም ፡ ለሚደገፉ
በሰላም ፡ ትጠብቃለህ ፡ ከጥፋት ፡ ትጋርዳለህ (፪x)
አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x)
ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x)
ዘመኑ ፡ እጅግ ፡ ቢያስፈራም ፡ ከቤትህ ፡ እኔ ፡ አልወጣም
በስምህ ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ዘላለም ፡ ለአንተ ፡ እኖራለሁ (፪x)
አዝ:- ጌታ ፡ ላመስግንህ ፣ ጌታ ፡ ልገዛልህ (፬x)
ክብር ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ላንተ ፡ ይሁን (፫x)
|