የቤቴ ፡ ራስ (Yebete Ras) - ቤተልሔም ፡ ተዘራ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)

Bethlehem Tezera Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwote Balebet)

ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tezera)

እውነተኛ ፡ ሰላሜ
እውነተኛ ፡ ደስታ
እውነተኛ ፡ ሄሄ
እውነተኛ ፡ አሃ
፪x

                         የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ
                         የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ
                         ኢየሱስ ፮x

ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x
   
 ልብ ፡ ሲፈካ ፡ እንደ ፡ አበባ ፡ ባገኘው ፡ ነገር ፡ *****
ደግሞ ፡ በዚያው ፡ ልክ ፡ የሃዘን ፡ ድባብ ፡ *** ፡ ሲያረገው ፡ ተስፋ ፡ ሲቆርጥ
ስንቱ ፡ ይታያል ፡ በሕይወት ፡ ለዚህ ፡ አጭር ፡ እድሜ ፡ ማን ፡ ችሎት
ግን ፡ አዋቂ ፡ ያው ፡ ልቡ ፡ በአምላክ ፡ ሲሆን ፡ ነው ፡ መደሰቱ

   የማይናወጥ ፡ ሰላሜን ፡ ደስታዬን
   አግኝቼአለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ጌታዬ
   የምድር ፡ ስኬት ፡ ሚሰጠው ፡ ምንድነው
  ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ደስታ ፡ አለ ፡ ባይ ፡ ማነው

ሰው ፡ በምን ፡ ይረካል ፡ ልቡ
ዓለሙ ፡ አያልፍም ፡ ልኩ
ጌታ ፡ ነው ፡ የሰላም ፡ ጥጉ ፪x
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የደስታ ፡ ጥጉ ፪x

                          የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ
                         የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ
                          ኢየሱስ ፮x

ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x
ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x