ታነሳለህ (Tanesaleh) - ቤተልሔም ፡ ተዘራ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)

Bethlehem Tezera Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwotie Balebiet)

ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 3:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tezera)

መልካም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ለሚታመኑህ ፡ ጋሻ ፡ መከታ
አያልቅም ፡ ርህራሄህ
አልጠፋንም ፡ አለን ቤትህ (፪x)

በሕይወት ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ደክሞ ፡ ለወደቀው ፡ ተስፋን ፡ ቆርጦ
ታነሳዋለህ ፡ እንደገና ፡ እንዳይጠፋ ፡ ወደሃልና
አንዳያስብ ፡ ዳግም ፡ ክፋቱን ፡ ታወጣለህ ፡ ሃዘን ፡ ከልቡ
ትረዳዋለህ ፡ እስኪፈወስ ፡ በጠላቱ አንዳይከሰስ
ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት
ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም
ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪x)

የታመነ ፡ ደም ፡ ነው ፡ የኢየሱስ ፡ የረከሰን ፡ ሁሉ ፡ ሚቀድስ
ኃጢአት ፡ ቢሸት ፡ አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል ፡ እንደ ፡ ባዘቶ
የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ መሸሻ ፡ ምህረት ፡ አለው ፡ ፊቱን ፡ ለሚሻ
ይሞላል ፡ አፍን ፡ በዝማሬ ፡ አስጥሎ ፡ ከጨካኙ ፡ አውሬ

ያነሳል ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ያነሳል ፡ አለው ፡ ምህረት
ያነሳል ፡ አይጥልም ፡ አይተውም
ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪xቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)


Bethlehem Tezera Esp.jpg


ልዩ ፡ እትም
(Esp)


የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwotie Balebiet)


ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.):
3:46


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tezera)

መልካም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ለሚታመኑህ ፡ ጋሻ ፡ መከታ
አያልቅም ፡ ርህራሄህ
አልጠፋንም ፡ አለን ቤትህ (፪x)

በሕይወት ፡ ጐዳና ፡ ላይ ፡ ደክሞ ፡ ለወደቀው ፡ ተስፋን ፡ ቆርጦ
ታነሳዋለህ ፡ እንደገና ፡ እንዳይጠፋ ፡ ወደሃልና
አንዳያስብ ፡ ዳግም ፡ ክፋቱን ፡ ታወጣለህ ፡ ሃዘን ፡ ከልቡ
ትረዳዋለህ ፡ እስኪፈወስ ፡ በጠላቱ አንዳይከሰስ
ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት
ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም
ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም (፪x)

የታመነ ፡ ደም ፡ ነው ፡ የኢየሱስ ፡ የረከሰን ፡ ሁሉ ፡ ሚቀድስ
ኃጢአት ፡ ቢሸት ፡ አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል ፡ እንደ ፡ ባዘቶ
የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ መሸሻ ፡ ምህረት ፡ አለው ፡ ፊቱን ፡ ለሚሻ
ይሞላል ፡ አፍን ፡ በዝማሬ ፡ አስጥሎ ፡ ከጨካኙ ፡ አውሬ

ያነሳል ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ያነሳል ፡ አለህ ፡ ምህረት
ያነሳል ፡ አትጥልም ፡ አትተውም
ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም

ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት
ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም
ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም


 ፡ አትተውም
ያነሳል ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም

ታነሳለህ ፡ ሰው ፡ ከወደቀበት
ታነሳለህ ፡ አለህ ፡ ምህረት
ታነሳለህ ፡ አትጥልም ፡ አትተውም
ታነሳለህ ፡ ቸር ፡ ዘለዓለም