ፍቅር ፡ ነው (Feqer New) - ቤተልሔም ፡ ተዘራ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)

Bethlehem Tezera Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwotie Balebiet)

ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)

ርዝመት (Len.): 4:35
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tezera)

ተጨነቀ ፡ ተሰቃየ
አፉን ፡ አልከፈተም ፡ ዝም ፡ አለ
ታረደ ፡ እንደ ፡ በግ
የእኔን ፡ ነፍስ ፡ ሊታደግ
የእኔን ፡ ነፍስ ፡ ሊታደግ

ተጨነቀ ፡ ተሰቃየ
አፉን ፡ አልከፈተም ፡ ዝም ፡ አለ
ታረደ ፡ እንደ ፡ በግ
የእኔን ፡ ነፍስ ፡ ሊታደግ
የእኔን ፡ ነፍስ ፡ ሊታደግ

ሁሌ ፡ አስባለሁ ፡ ፍቅሩን
ሁሌ ፡ እስበዋለሁ ፡ ፍቅሩን
የኢየሱሴን ፡ የእውነተኛውን

ሁሌ ፡ አስባለሁ ፡ ፍቅሩን
ሁሌ ፡ እስበዋለሁ ፡ ፍቅሩን
የኢየሱሴን ፡ የእውነተኛው

የህማም ፡ ሰው ፡ ሆነ ፡ በደዌ ፡ ተመታ ፡ ፍቅር ፡ ነው
እንደ ፡ በግ ፡ ተነድቶ ፡ እንዳልሆነ ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ነው
እሾሁን ፡ ጅራፉን ፡ እለፋውን ፡ ቻለ ፡ ፍቅር ፡ ነው
መስቀል ፡ ተሸክሞ ፡ ደፋ ፡ ቀና ፡ እያለ ፡ ለእኔ ፡ ነው

የእግዚአብሔርን ፡ ፈቃድ ፡ በእጁ ፡ ሊከውን
ከነፍሱ ፡ ድካም ፡ ሊያይ ፡ ብርሃንን
ታግሶታል ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ
በጸሎት ፡ በእንባ ፡ ታክብረው ፡ ነፍሴ

ጌታ ፡ እሰከሞቱ ፡ ሰው ፡ ወደደ
ጌታ ፡ እስከ ፡ መስቀል ፡ ሞት ፡ ሰው ፡ ወደደ
ይቅር ፡ በላቸው ፡ በሎ ፡ እየማለደ

ጌታ ፡ እሰከሞቱ ፡ ሰው ፡ ወደደ
ጌታ ፡ እስከ ፡ መስቀል ፡ ሞት ፡ ሰው ፡ ወደደ
ይቅር ፡ በላቸው ፡ በሎ ፡ እየማለደ

ኤሎሄ ፡ ኤሎሄ ፡ እያለ ፡ ተጣራ ፡ ፍቅር ፡ ነው
እንደማይችል ፡ እራሱን ፡ ባዶ ፡ አደረገና ፡ ለኔ ፡ ነው
እንደ ፡ ወንጀለኛ ፡ እየተዘለፈ ፡ ፍቅር ፡ ነው
ስለ ፡ ሃጥያተኞች ፡ ነፍሱን ፡ አሳለፈ ፡ ለኔ ፡ ነው

የእግዚአብሔርን ፡ ፈቃድ ፡ በእጁ ፡ ሊከውን
ከነፍሱ ፡ ድካም ፡ ሊያይ ፡ ብርሃንን
ታግሶታል ፡ አቤት ፡ ኢየሱሴ
በጸሎት ፡ በእንባ ፡ ታክብረው ፡ ነፍሴ