ደግ ፡ ነህ (Deg Neh) - ቤተልሔም ፡ ተዘራ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)

Bethlehem Tezera Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwotie Balebiet)

ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:22
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ተዘራ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tezera)

እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ
ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ/በሩ
ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ
እግዚአብሄር በቃሉ አድርጉ እንዳለው

በርከክ ስል ከእግሩ ስር ስወድቅ
ይሄንን አይቶ ችላ ላይለኝ
ይሞላል እንጂ የልቤ መሻቱን
ይሰጠኛል እጁ አይሰስትም

ደግ ነው አ/ር ደግ ፬

እስቲ ልለምን ስለምን ይሰጠኛል ነገሩ
ደግሞ ላንኳኳ ሳንኳኳ ይከፈታል ደጁ በሩ
ደግሞ ልፈልግ ስፈልግ አገኛለሁ
እግዚአብሄር በቃሉ አድርጉ እንዳለው

ጉዳዬን ይዤ ወድያ ወዲህ አልልም
መፍትሔ ያለው በርሱ ዘንድ ስለሆነ
እድል ፈንታዬ በእጁ ነውና
ይጠብቀኛል ሳይሰጥ ለሌላ

ደግ ነው አ/ር ደግ ፬