የሕይወቴ ፡ ዋና (Yehiwotie Wana) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ያለ፡ ህልውና፡ ደግሞ፡ ያለ፡ ክብር
መኖር፡ ኣልችልም፡ ያለ፡ መገኘት (2)

ክብርህን፡ ማየት፡ ሁሌ፡ ጥማቴ
ድምጽህን፡ መስማት፡ ነው’ኮ፡ ጉጉቴ
መንፈስህ፡ ነው፡ ለኔ፡ ረሃቤ
መገኘትህ ‘ኮ፡ ነው፡ ለኔ፡ ደስታየ

እባክህ፡ ጌታ፡ ሆይ (እባክህ፡ ጌታ፡ ሆይ)
ሁሉም፡ እኔ፡ ይቅርብኝ
ቅዱስ፡ መንፈስህ (ቅዱስ፡ መንፈስህ)
ከኔ፡ ኣትውሰድብኝ (ከኔ፡ ኣትውሰድብኝ)
ካንተ፡ ተለይቼ፡ መኖር፡ እኔ፡ ኣልችልም
የሂወቴ፡ ዋና፡ ምሶሶ፡ ያንተ፡ ነህ (5)

ስጠራህ፡ ስማኝ (ስጠራህ፡ ስማኝ)
ስፈልግህ፡ ተገኝ (ስፈልግህ፡ ተገኝ)
ሰምተህ፡ እንዳልሰማህ (ሰምተህ፡ እንዳልሰማ)
‘ባክህ፡ ኣትሁንብኝ (‘ባክህ፡ ኣትሁንብኝ)
ያለ፡ መገኘትህ፡ ያለ፡ ህልውናህ
እኔ’ኮ፡ ባዶ፡ ነኝ፡ ያለ፡ መንፈስህ

ክብርህን፡ ማየት፡ ሁሌ፡ ጥማቴ
ድምጽህን፡ መስማት፡ ነው’ኮ፡ ጉጉቴ
መንፈስህ፡ ነው፡ ለኔ፡ ረሃቤ
መገኘትህ ‘ኮ፡ ነው፡ ለኔ፡ ደስታየ
የሂወቴ፡ ዋና፡ ምሶሶ፡ ያንተ፡ ነህ (5)