ይግባኝ (Yegbagn) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ያመንከራተትህ
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ስለኔ፡ መሞትህ
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር

ይግባኝ(6)
የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ
ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ
ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ
ያመንከራተህ፡ ይግባኝ

 የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ
ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ
ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ
የመስቀሉ፡ ታሪክ/ፍቅር፡ ይግባኝ(3)

የውስጤ፡ ረሃብ፡ የልቤ፡ ናፍቆት
በዘመኔ፡ ስኖር፡ ኣንተን፡ ማስደሰት (2)
እንደ፡ ልብ፡ እንድኖር፡ እንደ፡ መሻትህ
ልኑርልህ፡ ይግባኝ፡ የመስቀሉ፡ ታሪክ

ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ያመንከራተትህ
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ስለኔ፡ መሞትህ
ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር

ይግባኝ(6)
የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ
ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ
ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ
ያመንከራተህ፡ ይግባኝ

 የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ
ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ
ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ
የመስቀሉ፡ ታሪክ/ፍቅር፡ ይግባኝ(3)