ያለመልማል (Yalemelemal) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው
መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው
የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2)
ጌታየ (4)

በድህነቴ፡ ብልጥግናየ
ስርዓትህ፡ ነው፡ ? ተድላየ
ደመናየ፡ ነው፡ የእሳት፡ ኣምዴ
ቅዱሱ፡ ቃልህ፡ መሪ፡ እስከ፡ ርስቴ

ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው
መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው
የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2)
ጌታየ (4)

ኣቤቱ፡ ቃልህ፡ በልቤ፡ በራ
የሂወት፡ መንገዴ፡ በፊትህ፡ ቀና
ለምለም፡ ስፍራየ፡ የእረፍት፡ ወሀ
ሆኖኛል፡ ሕግህ፡ በምድረበዳ

ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው
መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው
የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2)
ጌታየ (4)የኣንተ፡ ቃል፡ መንገድ፡ ያወጣል
ትእዛዝህ፡ በሂወት፡ ያኖራል
ድንቅ፡ ምክርህ፡ ዕድሜን፡ ያረዝማል
ቅዱስ፡ ቃልህ፡ ያለመልማል (2)

ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው
መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው
የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2)
ጌታየ (4)