ነገዬን ፡ በተዓምር ፡ ይቀድማል (Negeyien Betamr Yeqedmal) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ነገየን፡ በታምር፡ ይቀድማል
ነገሬን፡ በምሉ፡ ውብ ያረጋል
የፈራሁትንም፡ ያስወግዳል
በደስታ፡ በሃሴት፡ ይሞላኛል (2)

በር፡ ኣፌን፡ የኋሊት፡ ዘግቼን
በዘይት፡ ይሞላል፡ ገምቦየን
ለመሞት፡ ኣንድ፡ ምሽት፡ ቢቀር
ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር

ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር(4)

ሂወቴን፡ በታምር፡ ልታኖረው
የወሰንክ፡ የኣቀድክ፡ ኣንተ፡ ነው
ያፍቃድ፡ ጸንቶ፡ የሚኖር
ሂወቴን፡ ቀጥሏል፡ በታምር

ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር(4)

ነገየን፡ በታምር፡ ይቀድማል
ነገሬን፡ በምሉ፡ ውብ፡ ያረጋል
የፈራሁትንም፡ ያስወግዳል
በደስታ፡ በሃሴት፡ ይሞላኛል (2)

የምልህ፡ ኣለኝ(4)
ተባረክ፡ የኔ፡ ጌታ፡ ተመስገን፡ የኔ ጌታ (2)