ማራናታ (Maranata) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ማራናታ፡ ሆ፡ ማራናታ (3)
ኣሜን፡ ጌታ፡ እየሱስ፡ ቶሎ፡ ና

ማራናታ፡ ሆ፡ ማራናታ (3)
ኣሜን፡ ጌታ፡ እየሱስ፡ ቶሎ፡ ና

ኣንተን፡ ሊያይ፡ ጓጉቻለሁ
የላይ፡ ቤቴን፡ ናፍቂያለሁ
እስክትመጣልኝ፡ ቸኩያለሁ
ጌታ፡ እየሱሴ፡ ና፡ እልሀለው (2)

ና ና ና ና (2)

ማራናታ፡ ሆ፡ ማራናታ (3)
ኣሜን፡ ጌታ፡ እየሱስ፡ ቶሎ፡ ና (2)

እየሱስ፡ ሲያይ፡ ደስ፡ ይለኛል
ካንተ፡ ጋር፡ መኖር፡ ያዋጣኛል
ኣንተ፡ መጥተህ፡ እንስከማይ
ቶሎ፡ ና፡ እላለሁ፡ ጌታ፡ ሆይ (2)

ና ና ና ና (2)