ሕይወቴን ፡ ቃኝተሃል (Hiwotien Qagnetehal) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

ለሞተው፡ መንፈሴ፡ ትንሳኤ፡ ሰተሀል
ኩነኔን፡ ከላየ፡ በሞትህ፡ ኣንስተሀል
ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ነጻ፡ ኣውጥተህኛል
በከበረው፡ መንፈስ፡ ሂወቴን፡ ቃኝተሀል (2)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4)

ኣባባት፡ ብየ፡ የምጠራበትም
የልጅነት፡ መንፈስ፡ ካንተ፡ ተቀበልኩኝ
የእርስትህ፡ ወራሽ፡ ደግሞ፡ ኣደረከኝ
በእየሱሴ፡ ሞት፡ ጸድቀሻል፡ ተባልኩኝ (2)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4)

ለሞተው፡ መንፈሴ፡ ትንሳኤ፡ ሰተሀል
ኩነኔን፡ ከላየ፡ በሞትህ፡ ኣንስተሀል
ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ነጻ፡ ኣውጥተህኛል
በከበረው፡ መንፈስ፡ ሂወቴን፡ ቃኝተሀል (2)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4)

ኣባባት፡ ብየ፡ የምጠራበትም
የልጅነት፡ መንፈስ፡ ካንተ፡ ተቀበልኩኝ
የእርስትህ፡ ወራሽ፡ ደግሞ፡ ኣደረከኝ
በእየሱሴ፡ ሞት፡ ጸድቀሻል፡ ተባልኩኝ (2)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4)
ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4)