ኢየሱስ ፡ ያድናል (Eyesus Yadenal) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

. . .እውነትን፡ መንገድም፡ ህይትም፡ የሆነው
ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ሰውን፡ የሚያድነው
ነጻ፡ የሚያወጣ፡ የወንጌሉን፡ ቃል
ኣለም፡ ሁሉ፡ ይስማ፡ እየሱስ፡ ያድናል፡ እየሱስ፡ ያድናል

ልመስክረው፡ ይህንን፡ ወንጌል
እውነት፡ ሂወት፡ የሆነውን
ልናገረው፡ የምስራቹን
ልስበከው፡ እየሱሴን (2)

ልስበከው፡ እየሱሴን (2)

እወጣለሁ፡ እናገራለሁ
እወጣለሁ፡ መሰክራለሁ (2)
እየሱስ፡ ያድናል፡ እላለሁ (4)

ልናገረው፡ ለትውልድ፡ እውነቱን
ወደ፡ ኣብ፡ መግቢያ፡ በሩ፡ እርሱ፡ ነው (2)
በእርሱ፡ በቀር፡ መግቢያ፡ በር፡ የለም
መዳን፡ በጌታ፡ በእየሱስ፡ ነው (2)

ልመስክረው፡ ይህንን፡ ወንጌል
እውነት፡ ሂወት፡ የሆነውን
ልናገረው፡ የምስራቹን
ልስበከው፡ እየሱሴን (2)
ልስበከው፡ እየሱሴን (2)

እወጣለሁ፡ እናገራለሁ
እወጣለሁ፡ መሰክራለሁ (2)
እየሱስ፡ ያድናል፡ እላለሁ (4)

ልናገረው፡ ለትውልድ፡ እውነቱን
ወደ፡ ኣብ፡ መግቢያ፡ በሩ፡ እርሱ፡ ነው (2)
በእርሱ፡ በቀር፡ መግቢያ፡ በር፡ የለም
መዳን፡ በጌታ፡ በእየሱስ፡ ነው (2)