በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ እንጂ (Beztolegn New Enji) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ምህረቱ
በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ቸርነቱ
በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ኣባትነቱ
ከሂወት፡ ምሻለው፡ ምህረቱ (3)

ከኔ’ማ፡ ምን፡ ኣለ፡ እኔ፡ የለሁበትም
ይህንን፡ ሁሉ፡ እኔ፡ ኣላረኩትም፡ እጄ፡ የለበትም
የለሁበትም (2)

የፍቅር፡ ኣይኖቹ፡ ሁሌ፡ እያዩኝ
ደጋግ፡ እጆቹ፡ የደጋገፉኝ
ማይደክመው፡ ትከሻው፡ እየተሸከመኝ
እዚ፡ ደርሼ፡ ኣለሁ፡ ኣባት፡ እየሆነኝ (2)

በየጠዋቱ፡ በየ፡ ማለዳው
በቀትር፡ ቢሆን፡ ደግሞም፡ በማታ
የእየሱስ፡ ምህረት፡ ቸርነቱ
ኣየሁ፡ ሲበዛልኝ፡ ደግነቱ (2)

በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ምህረቱ
በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ቸርነቱ
በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ኣባትነቱ
ከሂወት፡ ምሻለው፡ ምህረቱ (3)

ከኔ’ማ፡ ምን፡ ኣለ፡ እኔ፡ የለሁበትም
ይህንን፡ ሁሉ፡ እኔ፡ ኣላረኩትም፡ እጄ፡ የለበትም
የለሁበትም (2)

የፍቅር፡ ኣይኖቹ፡ ሁሌ፡ እያዩኝ
ደጋግ፡ እጆቹ፡ የደጋገፉኝ
ማይደክመው፡ ትከሻው፡ እየተሸከመኝ
እዚ፡ ደርሼ፡ ኣለሁ፡ ኣባት፡ እየሆነኝ (2)

በየጠዋቱ፡ በየ፡ ማለዳው
በቀትር፡ ቢሆን፡ ደግሞም፡ በማታ
የእየሱስ፡ ምህረት፡ ቸርነቱ
ኣየሁ፡ ሲበዛልኝ፡ ደግነቱ (2)