From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
በረከት ተስፋዬ (Bereket Tesfaye)
|
|
፪ (2)
|
ታይልኝ (Tayelegn)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2016)
|
ቁጥር (Track):
|
፲ (10)
|
ርዝመት (Len.):
|
5:41
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የበረከት ተስፋዬ ፡ አልበሞች (Albums by Bereket Tesfaye)
|
|
እንጨት ፡ እና ፡ ውኃ ፡ በሌለበት ፡ ቦታ
ናፈቅከኝ ፡ ጌታ ፡ ናፈቅከኝ ፡ ጌታ (፪x)
ትርጉም ፡ ባለበት ፡ የውኃ ፡ ጠብታ
ግን ፡ ነፍሴ ፡ ጮኽች ፡ አንተን ፡ ተጠምታ
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ዘንድ ፡ እገሰግሳለው
ክብርህን ፡ ለማየት ፡ እናፍቃለው (ኦኦው)
መንፈስህን (፬x)
ወደዋለው ፡ መንፈስህን
ተጠምቻለው ፡ መንፈስህን
መንፈስህን (፬x)
ወደዋለው ፡ መንፈስህን
ተጠምቻለው ፡ መንፈስህን
ህልውናህ ፡ ለእኔ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው
መገኘትህ ፡ ለእኔ ፡ የነፍሴ ፡ ደስታ ፡ ነው
እጠማሃለው (፪x)
እወድሃለው (፪x)
ስንዘምር ፡ አንተን ፡ ስንጠራ
በጉባያችን ፡ ክብርህ ፡ ሲገባ
ያለሁ ፡ መሰለኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ
መገኘትህን ፡ በመንፈሴ ፡ ሳይ (፪x)
|