ይወደኛል (Yewedegnal) - በረከት ተስፋዬ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
በረከት ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

Lyrics.jpg


(3)

መምህሩ
(Memheru)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል (3X)
በእኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል (2X)
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው (3X)
ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ፍቅርህ በላዬ (2X)
ኢየሱስ ጌታዬ
ከፍ...
ፍቅር...
የእግዚአብሔር በግ...

  እንዴት ወደደኝ ከእሱ የራኩትን
  በክፉ በደል ተዘፈኩትን
  ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ
  እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ
  ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል
  ይወደኛል
  አይሏል ጨምሯል በላዬ (3X)
  መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው
  ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው
   መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው
  ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው
   የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ
  ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ
  የጌታ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለነዉ
  ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነዉ

ይወደኛል (4X)
  ከፍ...
  ፍቅርህ...
  ከፍ...
  ፍቅርህ...