አባ እወድሃለው (Aba Wedhalew) - በረከት ተስፋዬ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
በረከት ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

Lyrics.jpg


(3)

መምህሩ
(Memheru)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2015/2023)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

አባ ወድሀለዉ
አባ ወድሃለው (8X)
የፀሎቶቼን ርዕሶቼን ይዤ ጥያቄ
በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ
የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል
ከናፍርቶቼ አወጡ ይሄን ቃል

  አባ ወድሃለው (8X)
መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል
የያዝኳቸው ቃላቶቼ ይሰወሩብኛል
ግን አንደበቴ ሚደጋግመው ማይዘነጋው
እንዲህ ነው ሚለው አባ ወድሃለው

 ኦሆ ወድሃለው ወድሃለው አባ ወድሃለው (2X)

  አባ ወድሃለው (6X)
  አባ ወድሃለው (8X)