የሰማይ ፡ ዜጋ (Yesemay Ziega) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

Bereket Tesfaye 1.jpeg


(1)

ሊቀ ፡ ካህኔ
(Liqe Kahenie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ
እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ
የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም
ሰማያዊ ዜግነት አለኝ

አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ
አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ
/×2/

ስረጋጋ ስታመን በጌታ
እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/

በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/

አስቀድሜ መንግስቱን ስላየሁ
ለምን ምናምንቴ አስባለሁ
ያየሁትን ክብር እወርሳለሁ
እግዚአብሄር በኔ ላይ አላማ አለው

አሃሃ እንዳገለግል አሃሃ እኔን የጠራኝ
አሃሃ መንፈሴን ገዝቶ አሃሃ የሱ ያረገኝ

ሁሉን ነገር ትቼ ተከትዬዋለሁ
አያሳፍረኝም ጌታ መልካም ነው /×3/

ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ
እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ
የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም
ሰማያዊ ዜግነት አለኝ

አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ
አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ
በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ
/×2/

ስረጋጋ ስታመን በጌታ
እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/

በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ
ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/