ቃል ፡ አለኝ (Qal Alegn) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

Bereket Tesfaye 1.jpeg


(1)

ሊቀ ፡ ካህኔ
(Liqe Kahenie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

ፈውሱን ፡ ፍልጌ ፡ ስንከራተት
መፍትሄ ፡ አጥቼ ፡ ስባትት
አንዴ ፡ ወደዛ ፡ አንዴ ፡ ወዲህ ፡ ስል
እሩጬ ፡ ሩጬ ፡ ልቤ ፡ እስኪዝል
ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ ጣጣ ፡ የገላገለኝ
የዳዊት ፡ ዘር ፡ ነው ፡ ቃልን ፡ የሰጠኝ
በአንዲት ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ ተገላገልኩ
ተባረክ ፡ ብዬ ፡ አመሰገንኩ

አዝ፦ ቃል ፡ አለኝ ፡ በፍፁም ፡ አልወድቅም
ቃል ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ የሰጠኝ (፪x)

(ቃል ፡ አለኝ) ፡ በልጅነቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ እንደማይተወኝ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ጌታ ፡ ነግሮኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ከአሁን ፡ በኋላ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ የምኖረው
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃሉን ፡ ከፊቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ አስቀድሜ ፡ ነው
ቃል ፡ አለኝ (፭x)

ከጨለማ ፡ ውስጥ ፡ እኔን ፡ የጠራኝ
አስደናቂውን ፡ ብርሃን ፡ ያሳየኝ
የተናኩትን ፡ ና ፡ ብሎ ፡ ጠርቶ
በወንጌል ፡ ዘይት ፡ ራሴን ፡ ቀብቶ
የሚያየኝ ፡ ሁሉ ፡ እስኪገረም
አቆመኝ ፡ ጌታ ፡ ለምስክር
እንደ ፡ መልካሙ ፡ እንደዛ ፡ መሬት
ቃሉን ፡ ዘራብኝ ፡ አረኩኝ ፡ ሀሴት

አዝ፦ ቃል ፡ አለኝ ፡ በፍፁም ፡ አልወድቅም
ቃል ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ የሰጠኝ (፪x)

(ቃል ፡ አለኝ) ፡ በልጅነቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ እንደማይተወኝ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ጌታ ፡ ነግሮኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ከአሁን ፡ በኋላ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ የምኖረው
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃሉን ፡ ከፊቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ አስቀድሜ ፡ ነው
ቃል ፡ አለኝ (፭x)

እንደ ፡ አብርሃም ፡ በድንቅ ፡ የጠራኝ
ሁሉንም ፡ ተወው ፡ ውጣ ፡ አትፍራ ፡ ያለኝ
እስከ ፡ ዓለም ፡ ፍጻሜ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
የቃሉ ፡ መንፈስ ፡ በውስጤን ፡ ያለው
ስለዚህ ፡ አልፈራም ፡ አልሸበር
ድምፅን ፡ ሰማሁኝ ፡ ከእግዚአብሔር
ወድቄ ፡ የምቀር ፡ መቼ ፡ ሆንኩና
ጌታ ፡ ነግሮኛል ፡ ሄዳልሁ ፡ ገና

አዝ፦ ቃል ፡ አለኝ ፡ በፍፁም ፡ አልወድቅም
ቃል ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ የሰጠኝ (፪x)

(ቃል ፡ አለኝ) ፡ በልጅነቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ እንደማይተወኝ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ጌታ ፡ ነግሮኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ከአሁን ፡ በኋላ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ የምኖረው
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃሉን ፡ ከፊቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ አስቀድሜ ፡ ነው
ቃል ፡ አለኝ (፭x)

(ቃል ፡ አለኝ) ፡ በልጅነቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃል ፡ ገብቶልኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ እንደማይተወኝ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ጌታ ፡ ነግሮኛል
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ከአሁን ፡ በኋላ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ የምኖረው
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ ቃሉን ፡ ከፊቴ
(ቃል ፡ አለኝ) ፡ አስቀድሜ ፡ ነው
ቃል ፡ አለኝ