Bereket Mereid

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

{Breket Meryeid{Artist |ዘማሪ=በረከት ፡ መርዕድ እግዚአብሄር እሱ የኔ እግዚአብሄር እሱ 2X አማኑኤል እሱ የኔ እግዚአብሄር እሱ 2X ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም ነገም መልካም ሁሌም መልካም ሳይገባኝም መልካም ሲገባኝም መልካም ልቤ ስሞቅ መልካም ልቤ ሲበርድ መልካም መልካም መልካም ሁሌ ለኔ መልካም ዛሬም መልካም ነገም መልካም ሁሌም መልካም ለኔ መልካም 2X እሱ መልካም ዘውትር መልካም እግዚአብሄር ለኔ ጋሻዬ ነው 4X ዋጋዬም እጅግ ታላቅ ነው 4X እግዚአብሄር ለኔ በቂዬ ነው 4X ዋጋዬም እጅግ ታላቅ ነው 4X ነው ነው ነው ነው ነው ነው 6X ዝገቴን ያጠራዋል 2X ቀንዴን ከፍ ያደርገዋል 2X መቃብሬን ይከፍተዋል 2X በከሳሽ ፊት ያስውበኛል ይቀባኛል ይቀባኛል ዛሬም ይቀባኛል ይሰጠኛል ዛሬም ያስውበኛል ከፍቶት እጁን እንደ ቃሉ ያረካኛል ከመልካምነቱ ከፍቶት እጁን እንደ ቃሉ ያረካኛል ከመልካምነቱ ከአባትነቱ ከበጎነቱ ይሞላብኛል ከደግነቱ 2X ማዘኔ እንዲሁ ነው ማዘኔ 2X ፍርሃቴ እንዲሁ ነው ፍርሃቴ 2X ሥጋቴ እንዲሁ ነው ሥጋቴ 2X አይወርሰኝም የፈራሁት አይወርሰኝም አይወርሰኝም የኔ የዘር አይወርሰኝም 3X አይወርሰኝም የፈራሁት አይወርሰኝም





  1. REDIRECT Target page name

|Artist=Bereket Meryeid }}