መልካም ፡ ነህ (Melkam Neh) - አይዳ ፡ አብርሃም

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አይዳ ፡ አብርሃም
(Ayda Abraham)

Lyrics.jpg


(2)

የነፍሴ ፡ ሐሴት
(Yenefse Hasset)

ዓ.ም. (Year): 2019
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 4:35
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአይዳ ፡ አብርሃም ፡ አልበሞች
(Albums by Ayda Abraham)

መልካም ፡ ነህ ፡ ሁልጊዜ
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም
መልካም ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ ነህ

አባት ፡ ነህ ፡ ሁልጊዜ
አባት ፡ ነህ ፡ አባት
አባት ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም
አባት ፡ ነህ ፡ አባት ፡ ነህ

ታማኝ ፡ ታማኝ ፡ ነህ
እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነህ
፪X
ልዩ ፡ ልዩ ፡ ነህ
እግዚአብሔር ፡ ልዩ ፡ ነህ
፪X

ልዩ ፡ ነህ ፡ ሁልጊዜ
ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ
ልዩ ፡ ለዘለዓለም
ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ ፡ ነህ

ስለ ፡ መሃሪነትህ
ስለ ፡ ቸርነትህ
ስላየነው ፡ ደግነት
ተባረክ
፪X

ስለ ፡ አባትነትህ
ስለ ፡ ሰፊው ፡ ፍቅርህ
ስለ ፡ ታማኝነትህ
ተባረክ

መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
እግዚአብሔር(አንተ) ፡ መልካም ፡ ነህ
፪X
ልዩ ፡ ልዩ ፡ ነህ
እግዚአብሔር ፡ ልዩ ፡ ነህ