From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ጥበቃ
እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን በጎነት
እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ቸርነት
እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ምህረት
ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ
ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ
ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት
ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ደግነት X2
አዉጃለዉ የእግዚአብሔር ጥበቃ እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ
አዉጃለዉ የእግዚአብሔር በጎነት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ
እኔ አዉጃለዉ የእግዚአብሔር በጎነት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ
አዉጃለዉ የእግዚአብሔር ምህረት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ
የለም አንድም ቀን ያለፍኩት ሳላይ አንተን
የለም አንድም ቀን የኖርኩት ሳላይ አንተን X2
ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ
ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ
ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት
ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ደግነት X2
የልቤ ሀሴት የልቤ ደስታ
የልቤ ብርሃን ነህ የእኔ ጌታ X2
ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
ከፍ በል ከፍ በል ከፍ በል
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
የለም አንድም ቀን ያለፍኩት ሳላይ አንተን
የለም አንድም ቀን የኖርኩት ሳላይ አንተን X2
ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ
ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ
ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት
ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ቸርነት
|