From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና
እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና
እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና
እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና
እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፬x)
እናመሠግንሃለን (፬x)
እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፰x)
አቤቱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም (፫x)
አቤቱ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ (፫x)
አቤቱ ፡ አንተ ፡ አባት ፡ ነህ ፡ አባት (፫x)
አቤቱ ፡ አንተ ፡ ረዳት ፡ ነህ ፡ ረዳት (፫x)
እናመሠግንሃለን (፰x)
|