በከንቱ ፡ አይመለሥም (Bekentu Ayimelesim) - አይዳ ፡ አብርሃም

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አይዳ ፡ አብርሃም
(Ayda Abraham)

Lyrics.jpg


(2)

የነፍሴ ፡ ሐሴት
(Yenefse Hasset)

ዓ.ም. (Year): 2019
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 3:18
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአይዳ ፡ አብርሃም ፡ አልበሞች
(Albums by Ayda Abraham)

ካፍህ ፡ የሚወጣው ፡ የአንተ ፡ ቃል
የምትሻውን(የምትፈልገውን) ፡ ያደርጋል
፪X

በከንቱ ፡ አይመለሥም ፬X

ዝናብ ፡ በረዶ ፡ ከሰማይ ፡ እንደሚወርድ ፡ ምድርን ፡ እንደሚያረካት
ታበቅል ፡ ታፈራም ፡ ደግሞም ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ እንደሚያደርጋት
ቃልህ ፡ እንደዚያው ፡ ነው
ምክርህ ፡ የጸና ፡ ነው
፪X

ካፍህ ፡ የሚወጣው ፡ የአንተ ፡ ቃል
የምትሻውን(የምትፈልገውን) ፡ ያደርጋል
፪X

በከንቱ ፡ አይመለሥም ፬X

አቤት ፡ እንዴት ፡ የታደለ
ቃልህን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ
አዎ ፡ አቤት ፡ እንዴት ፡ የታደለ
አንተን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ
፪X

የታደለ ፡ ቃልህን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ
የታደለ ፡ አንተን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ
፫X