አመልካለሁ (Amelikalew) - አይዳ ፡ አብርሃም

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አይዳ ፡ አብርሃም
(Ayda Abraham)

Lyrics.jpg


(2)

የነፍሴ ፡ ሐሴት
(Yenefse Hasset)

ዓ.ም. (Year): 2019
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:32
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአይዳ ፡ አብርሃም ፡ አልበሞች
(Albums by Ayda Abraham)

ያሳጣኸኝ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አግኝቻለሁ
በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ አመልካለሁ
፪X
አንተን ፡ አመልካለሁ

አመልካለሁ ፲፮X

ከምታልፈው ፡ ምድር ፡ መዝገቤ ፡ ከቶ ፡ አይደል
የዘላለም ፡ እርስቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር
በምትጠፋው ፡ ምድር ፡ ተስፋዬ ፡ ከቶ ፡ አይደል
እድልፈንታዬማ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር
አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር

እግዚአብሔር ፰X

አመልካለሁ ፰X

ክብር ፡ ሞገስ ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ ለሚገባህ
ዛሬም ፡ ነገም ፡ አይጓደል ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላ
ላምጣ ፡ ላብዛልህ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና
አንድም ፡ ሳይታክተኝ ፡ አዎ ፡ አሁንም ፡ እንደገና
፪X

አመልካለሁ ፲፮X