Ayda Abraham/Singles/Enamesegnhalen

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

|ዘማሪ=አይዳ ፡ አብርሃም |Artist=Ayda Abraham |

|እናመሰግንሃለን

|ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ

ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና

ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ

ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና

እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፬x) እናመሠግንሃለን (፬x) እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፰x)

አቤቱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ አባት ፡ ነህ ፡ አባት (፫x) አቤቱ ፡ አንተ ፡ ረዳት ፡ ነህ ፡ ረዳት (፫x)

እናመሠግንሃለን (፰x) }}