ፈልጌህ (Felegieh) - አይዳ ፡ አብርሃም

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አይዳ ፡ አብርሃም
(Ayda Abraham)

Ayda Abraham 1.jpg


(1)

ስላንተ
(Selante)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 6:20
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአይዳ ፡ አብርሃም ፡ አልበሞች
(Albums by Ayda Abraham)

ፍልጌህ ፊትህን ብዬ
ፍልጌህ አንተኑ ብዬ
አልተመልስኩም ባዶ እጄን
ግን አረካኸው ውስጤን የልብ ጥማቴን
ሞልቶ እስከሚፈስ ባረከው ጓዳዬን ቤቴን (3x)
ሞላኸው ጓዳዬን ቤቴን (2x)

በእውነት አየሁኝ ካንተ በላይ ፍቅር እንደሌለ
በርግጥም አየሁኝ ካንተ ውጪ ህይወት እንደሌለ
ፍቅር አንተ ብቻ ነህ (2x)
ህይወት አንተ ብቻ ነህ (2x)

አላየሁም አልሰማሁም
ከልቡ ፈልጎ ያጣህም የለም
እኔ ምስክር ነኝ ጌታዬ ፈልጌ አግንቼህ
በህልውናህ አጥለቅልቀህ ህይወቴን ለወጥህ
እኔ ምስክር ነኝ ከልቤ ፈልጌ አግንቼህ
በህልውናህ አጥለቅልቀህ ህይወቴን ለወጥህ

በድፍረት በነፃነት
እገባለው ካለህበት