From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
|
|
፭ (5)
|
ይቅርታ (Yeqerta)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፪ (2010)
|
| ቁጥር (Track):
|
፭ (5)
|
| ርዝመት (Len.):
|
3:47
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
|
ዘማሪ አውታሩ ከበደ
ርዕስ እጆቼን ላንሳ
አልበም ይቅርታ
እጄን አነሳሁ ላመልክህ (፪x)
ለፍቅርህ /ለፀጋህ/ የለውም ልክ (፪x)
ወዳጅ ነህ (፪x) ወዳጅ ነህ ሲሉህ
ቤተኛ ሆንካቸው ልትኖር አብረህ
ቅዱስ ቅዱስ ሲሉህ መላዕክቱ በዜማ (፪x)
የአንተን ታላቅነት ቀርቦ ላየህማ (፪x)
ውጡ ውጡ አይልም በዛው ቅሩ እንጂ (፪x)
የፍቅርህ ጠረን አያስመኝም ውጪ (፪x)
የምህረትህ ብዛት የፍቅርህ ዳር
በሰላም ጠበቀኝ እንዳልሸበር
የተነሳው ወጀብ ታንኳዬን ሊሰብረው
ሳይነካኝ አለፈ ስላለኝ ቅጥር (፪x)
እጄን አነሳሁ ላመልክህ (፪x)
ለፍቅርህ/ለፀጋህ/ የለውም ልክ (፪x)
ቅዱስ ቅዱስ ሲሉህ መላዕክቱ በዜማ (፪x)
የአንተን ታላቅነት ቀርቦ pላየህማ (፪x)
ውጡ ውጡ አይልም በዛው ቅሩ እንጂ (፪x)
የፍቅርህ ጠረን አያስመኝም ውጪ (፪x)
|